ዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን ተከበረ
በእስራኤል የኢትዮጵያ ኢምባሲ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ለ113ኛ እንዲሁም በሃገራችን ለ48ኛ ጊዜ የሚከበረውን ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀን/ማርች 8 “ሴቶችን እናብቃ፣ ልማትና ሰላምን እናረጋግጥ ” በሚለው መሪ ቃል ከኢምባሲው ባልደረቦች ጋር ተከበረ::…

በቴል-አቪቭ የኢትዮጵያ ኢምባሲ 128ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ ቀን “አድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል” በሚል መሪ ቃል የካቲት 21 ቀን 2016 ዓ.ም. በቴል-አቪቭ ሬይኔሳንስ ሆቴል አክብሯል፡፡ በአከባበር ስነ-ስርዓቱ ላይ ክቡር አምባሳደር ተስፋዬ…