Author: Telaviv Embassy

ክቡር አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለእስራኤል ፕሬዝዳንት አቀረቡ፣

በእስራኤል የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ክቡር አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ ዛሬ ግንቦት 15 ቀን 2015 ዓ.ም የሹመት ደብዳቤያቸውን ለእስራኤል ፕሬዝዳንት H.E. Mr. Isaac Herzog በፕሬዝዳንቱት ጽ/ቤት በመገኘት አቀረቡ። ክቡር…

ከእስራኤል-አፍሪካ የንግድ ምክር ቤት አመራሮች ጋር ምክክር ተደረገ፤

በእስራኤል የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን ክቡር አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ የእስራኤል -አፍሪካ ንግድ ምክር ቤት (Israeli-Africa Chamber of Commerce) ፕሬዚዳንት ከሚስተር ኒሶ በዝለል (Niso Bezalel)፣ ከንግድ ምክር ቤቱ ዋና…

በእስራኤል የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ልዩ መልዕከተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ በእስራኤል ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ምክትል ዳይሬክተር ጄኔራልና የኢኮኖሚ ዲቪዥን ኃላፊ ከሆኑት Amb. Leo Vinovezky እና የኢኮኖሚ ጉዳዮች ዳይሬክተር Mr. Yehuda Avivi…

ክቡር አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ በእስራኤል ከሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን የመሃንዲሶች ቡድን ጋር ትውውቅ አደረጉ፣

ክቡር አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ በሀገረ እስራኤል የኢፊዲሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉስልጣን አምባሳደር ሆነው ተሾመው መምጣታቸውን ተከትሎ በእስራኤል ከሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን የመሃንዲሶች ቡድን አባላት ጋር ሚያዚያ 20 ቀን 2015 ዓ/ም ትውውቅና ውይይት…

በእስራኤል የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ልዩ መልዕከተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ በእስራኤል ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአፍሪካ ጉዳዮች ምክትል ዳይሬክተር ጄኔራል አምባሳደር ሻሮን ባር-ሊ ጋር ተወያዩ

በእስራኤል የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ልዩ መልዕከተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ በእስራኤል ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአፍሪካ ጉዳዮች ምክትል ዳይሬክተር ጄኔራል አምባሳደር ሻሮን ባር-ሊ ጋር ውይይት አካሄደዋል፡፡ በውይይታቸው ወቅት ክቡር አምባሳደር ኢትዮጵያ እና…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook
YouTube
Instagram